­

Meron Getnet’s Amazing Poem – Athed ሜሮን ጌትነት – አትሂድ (ሙሉ ግጥሙ)


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ሜሮን ጌትነት – ሀገሬ (ሙሉ ግጥሙ)➤➤➤https://www.youtube.com/watch?v=LbzCwEKfKaY
ልክ ነበርክ አንተ
እዚህ ለፍተህ ስትኖር ባገርህ አፈር ላይ
‘አባን ከና’ የሚል ያንተን ልፋት የሚያይ
አንዳችም ሰው የለም
ህዝቡ ውጭ አምልኳል ልቡ ተንበርክኳል
ላገር ስታነባ በጥቅም ይለካል
በነጻ ያላበህ በዶራል ይተካል

አሁን በቀደም