በሕገመንግሥታዊ መብቶቻችንን ተጠቅመን ስለሕገመንግሥታዊነት መነጋገራችንን እንቀጥላለን!


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ዞን ዘጠኝ ከተመሠረተ ድፍን ሁለት ዓመት ሊሞላው ከአንድ ወር ያነሰ ጊዜ ቀረ፡፡ ከዞን 9 ነዋሪዎች ለመጨረሻ ጊዜ ከዞኑ ጽሑፍ ያነበቡት ደሞ የዛሬ ስድስት ወራት ገደማ ነው፡። ዳግመኛ በብርታት መመለሳችንን ልናሳውቅ ስንነሳ ምነው ‹እስከዛሬ የት ነበራችሁ?› የሚል ጥያቄ መነሳቱ ስለማይቀር አጭር