ሚሊዮኖች ድምጽ – ነገ ፖሊስ ሕግ ወጥ በሆነ መንገድ መቶዎችን ለማሰር ይዘጋጅ – የአንድነት አመራሮች


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በአዲስ አበባ፣ በዛሬው ቀን በተደረገው ቅስቀሳ ከአምሳ ሶስት በላይ አባላትና ደጋፊዎች በሺሆች የሚቆጠሩ በራሪ ወረቀቶችን ሲያድሉ ዉለዋል። ከሃምሳ ሶስቱ ወጣቶች ስድስቱ ታስረዋል።

እስረኞችን ለማስፈታት ወደ ፖሊስ ጣቢያዎቹ የሄዱት የአንድነት የአመራር አባላት፣ ለምን እስረኞች እንደታሰሩ የፖሊስ አዛዦችን ሲጠይቁ « ሰልፉ የተፈቀደ …