Thanks! Share it with your friends!
You disliked this video. Thanks for the feedback!
አሸባሪው ህወሓት ቡድን ህፃናትን በማስገደድ ወደ ጦር ሜዳ ከወሰደ በኋላ አደንዛዥ እፅ በመስጠት ለሞት እየዳረጋቸው እንደሆነ እጃቸውን ለመከላከያ የሰጡ ህፃናት ተናግረዋል፡፡ ቡድኑ የጭካኔ እጁን ካሳረፈባቸው ታደጊዎች መካከል ግርማይ ብሩ ...