አሸባሪው ህወሓት በሃሽሽ እያሰከረ ወደ ውጊያ ከማገዳቸው ታዳጊዎች መካከል አንዱ ከሆነው ግርማይ ብሩ አንደበት

Your video will begin in 6
Skip ad (3)
አሸባሪው ህወሓት ቡድን ህፃናትን በማስገደድ ወደ ጦር ሜዳ ከወሰደ በኋላ አደንዛዥ እፅ በመስጠት ለሞት እየዳረጋቸው እንደሆነ እጃቸውን ለመከላከያ የሰጡ ህፃናት ተናግረዋል፡፡ ቡድኑ የጭካኔ እጁን ካሳረፈባቸው ታደጊዎች መካከል ግርማይ ብሩ አንዱ ነው፡፡
Category
Ethiopian News