‹‹ከየትኛውም አካባቢ ወደ ክልሉ የሚመጡ ተማሪዎች የክልል ሕዝብ ልጆች ናቸው፡፡›› የአማራ ክልል መንግሥት

Your video will begin in 6
Skip ad (3)
ትናንት ምሽት በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ በተፈጠረው የፀጥታ ችግር የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌትነት ይርሳው ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡
Category
Ethiopian News