በኮሎምበስ - ኦሀዮ የሚኖሩ አማራዎች የክልሉን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እንዴት ተቀበሏቸው?

Your video will begin in 6
Skip ad (3)
በኮሎምበስ - ኦሀዮ የሚኖሩ አማራዎች የክልሉን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በውብ ሀገረኛ አለባበስ ደምቀው በፍቅር ተቀብለዋቸዋል፡፡ በክልሉ እና በሀገራዊ ጉዳዮች መክረዋል፤ በጋራ ለመስራትም ተስማምተዋል፡፡ አማራ ክልልን ጠንካራ የኢኮኖሚ ባለቤት ለማድረግ በተደራጀ መልኩ እንደሚሰሩም አረጋግጠዋል፡፡
Category
Ethiopian News