ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሕገ ወጥ የጦር መሣሪያ ባሕር ዳር ላይ በቁጥጥር ሥር ዋለ፡፡

Your video will begin in 6
Skip ad (3)
በነዳጅ ማመላለሻ ቦቴ ውስጥ ሆኖ ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ የገባ ሕገ ወጥ የጦር መሣሪያ ባሕር ዳር ሲደርስ በሕግ ቁጥጥር ሥር ውሏል፡፡
Category
Ethiopian News