#Ethiopia #Dessie #Kombolcha #Bati
ደሴ፣ ኮምቦልቻ፣ ገርባና ባቲ ከወራሪው የሕወሓት ታጣቂዎች ነፃ ወጥተዋል። ታሪካዊቷ የደሴ ከተማና የንግድና የኢንዱስትሪ ኮሪደር የሆነችው ኮምቦልቻ ከተማ፣ በጀግኖቹ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት ነጻ ወጥተዋል። በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተመራው የኢትዮጵያ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት፣ ከደሴና ኮምቦልቻ በተጨማሪ በምሥራቅ ግንባር ባቲን፣ ቀርሳን፣ ገርባንና ደጋንን ነጻ ያወጣ ሲሆን በሐርቡ ግንባር ደግሞ ቃሉ ወረዳን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሯል።
- Category
- Ethiopian News
Up Next
Autoplay
-
የራያዋ ፈርጥ ወርቅዬ ጀግኖች በእልህ አስጨራሽ ፍልሚያ ጠላት አካባቢውን በእግሩ እንዳይረግጥ አድርገውታል።
by addis 2,299 Views -
የግንባር መረጃ!/ ውጫሌ፣ ወልድያ፣ ቆቦ!/ እስር ቤቱ ተሰብሯል!
by addis 769 Views -
ሰበር የድል ዜና!/ ወልድያ ከተማ መቻሬ ሜዳ፣ ቃሊም!/ "የአገዛዙ ወታደር ተረፍርፏል"
by addis 756 Views -
መከላከያ ወልድያ ቆቦ ሊለቅ ሲል በሕዝብ ተቃውሞ ክልከላ ገጠመው
by addis 5,531 Views -
ሰበር ዜና ወልድያ ዙሪያ!/ ሰዋ ሜዳ፣ ዋንዛየ፣ መቻሬ ሜዳ፣ ጥቁር ውሃ!
by addis 534 Views -
ሰበር የግንባር ዜና! ሚዳ መራኛ፣ ጃማ ደጎሎ፣ ወልድያ! መድፍ ወደመ፣ ፓትሮሉ ጋየ!
by addis 1,077 Views -
Amen Basazenew misses his father very much
by Mereja.com 12.4k Views -
We are inseparable -- Ayalkebet and Kalkidan
by Mereja.com 14.2k Views -
Ethio Focus– Jun 10, 2025 (Part -2)
by Mereja.com 1,980 Views -
Sunday afternoon with EBS - Interview with Getachew Morda
by Mereja.com 34.6k Views -
NahooTV - Interview with Professor Haregewoin Assefa
by Mereja.com 30.5k Views -
Mekdes Abeje taking care of her neighbor’s kids
by Mereja.com 24.4k Views
Add to playlist
Sorry, only registred users can create playlists.



