Featured

ሕወሓት ሐገር ለማተራመስ በእርሻም ካምፕ ሽፋን ለአሸባሪዎች ስልጠና የሚሰጥበት ማሰልጠኛ ተገኘ

Your video will begin in 6
Skip ad (3)

በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ከማይካድራ ከተማ በቅርብ ርቀት በሚገኝ የእርሻ ካምፕ ውስጥ የአማራ ልዩ ኃይል ፖሊስ ባደረገው ፍተሻ የወራሪው፣ ተስፋፊውና አሸባሪው ትህነግ የጦር መሳሪያዎችና ማሰልጠኛ ተገኘ።

Category
Ethiopian News