በጅማ ዩኒቨርሲቲ በተፈጠረው አለምረጋጋት ምክንያት ስጋት ውስጥ በመሆናቸው መንግስት መፍትሔ እንዲሰጣቸው የአማራ ክልል ተማሪዎች ለአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት በስልክ ገለጹ። ዩኒቨርሲቲው በበኩሉ ችግሩን ለመፍታት እየሰራሁ ነው ብሏል። ሰሞኑን በጅማ ዩኒቨርሲቲ በተፈጠረው አለመረጋጋት ተማሪዎች ስጋት ስላደረባቸው በቤተክርስቲያን ተጠልለው እንደሚገኙ በመግለፅ መንግስት ሁኔታውን እንዲያረጋጋ ጠይቀዋል።
- Category
- Ethiopian News
Up Next
Autoplay
-
በፌስቡክ የሀሰት መረጃ መነሻነት አለመረጋጋት አጋጥሞት የነበረው ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ መረጋጋቱ ተገልጿል።
by addis 562 Views -
በፀጥታ ችግር ከትምህርት ገበታ ለተፈናቀሉ ተማሪዎች ምላሽ እንዲሰጥ የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጠየቁ፡፡
by addis 808 Views -
በመቱ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን በመከታተል የሚገኙ ተማሪዎች ጥቃት እየደረሰባቸው መሆኑን ተናገሩ።
by addis 731 Views -
በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ አዲስ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው በተደረገላቸው አቀባበል ደስተኛ መሆናቸውን ተናገሩ፡፡ | EBC
by addis 543 Views -
በድሬዳዋ ሰሞኑን ተፈጥሮ በነበረው አለመረጋጋት የተጠረጠሩ 110 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውና ሌሎች የዕለቱ ዋና ዋና ዜናዎች
by addis 748 Views -
#etv በጉጂና ጌዴኦ ተፈናቅለው የነበሩና ወደ ቀያቸው የተመለሱ አርሶ አደሮች መደበኛ የግብርና ስራቸውን እያከናወኑ እንደሚገኙ ተናገሩ።
by hana 669 Views -
Amen Basazenew misses his father very much
by Mereja.com 12.4k Views -
We are inseparable -- Ayalkebet and Kalkidan
by Mereja.com 14.2k Views -
Ethio Focus– Jun 10, 2025 (Part -2)
by Mereja.com 1,979 Views -
Sunday afternoon with EBS - Interview with Getachew Morda
by Mereja.com 34.6k Views -
NahooTV - Interview with Professor Haregewoin Assefa
by Mereja.com 30.5k Views -
Mekdes Abeje taking care of her neighbor’s kids
by Mereja.com 24.4k Views
Add to playlist
Sorry, only registred users can create playlists.



