“የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅን በማስፈጸም የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን መግታት ይገባል”- ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አዳነች አቤቤ

Your video will begin in 6
Skip ad (3)
#WaltaTV : የህግ አስከባሪ አካላት በመቀናጀት እየተተገበረ ያለውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅን በየደረጃው በወጥነት በማስፈጸም የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን የመግታት ዓላማውን ከግብ እንዲያደርሱ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አዳነች አቤቤ አሳሰቡ
Facebook : https://www.facebook.com/waltainfo/
Twitter : https://twitter.com/walta_info
YouTube :https://www.youtube.com/channel/UC4yEV6VBe0Emu8sMpyij0uQ
Website :https://waltainfo.com

#WaltaTV
Category
Ethiopian News