የ ኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) መሪ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስትር ሆነው መሾማቸውን በተመለከተ ከኤፍ ኤም አዲስ 97.1 መሰንበቻ ዝግጅት ጋር ቆይታ አድርገዋል። በዚህ ቃለመጠይቅ መሪው ሹመቱ ሲሰጣቸው ስለተሰማቸው ስሜት እና በኃላፊነት በሚቆዩበት ጊዜ ማሳካት ስለሚፈልጓቸው ጉዳዮች አብራርተዋል። ሙዚቃ እንደሚወዱ ተጠቅሶ ለቀረበላቸው ጥያቄም ማብራሪያ ሰጥተዋል።
- Category
- Ethiopian News
Up Next
Autoplay
-
#etv በ2ዐ12 የትምህርት ዘመን ሁሉንም የዳስ መማሪያ ክፍሎች ወደ መደበኛ ትምህርት ቤት እንደሚቀይር የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
by hana 1,428 Views -
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በቻይና ነፃ የትምህርት እድል ላገኙ 228 ኢትዮጵያውያን ሽኝት አደረጉ
by hana 531 Views -
#etv ለ2012 የትምህርት ዘመን የተማሪዎችን ዩኒፎርምና የትምህርት ቁሳቁስ ለማሟሟላት ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገለጸ፡፡
by hana 737 Views -
በመዲናዋ የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ለቀጣይ የትምህርት ዘመን
by hana 526 Views -
#etv ሁለተኛ ቀኑን የያዘው የ12ኛ ክፍል የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ብሔራዊ ፈተና በአግባቡ እየተሰጠ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር አስታወቀ
by hana 958 Views -
#etv የዘንድሮው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ በአራት የትምህርት ዓይነቶች ውጤት ብቻ እንደሚወሰን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
by hana 1,010 Views -
Amen Basazenew misses his father very much
by Mereja.com 12.4k Views -
We are inseparable -- Ayalkebet and Kalkidan
by Mereja.com 14.2k Views -
Ethio Focus– Jun 10, 2025 (Part -2)
by Mereja.com 1,980 Views -
Sunday afternoon with EBS - Interview with Getachew Morda
by Mereja.com 34.6k Views -
NahooTV - Interview with Professor Haregewoin Assefa
by Mereja.com 30.5k Views -
Mekdes Abeje taking care of her neighbor’s kids
by Mereja.com 24.4k Views
Add to playlist
Sorry, only registred users can create playlists.



