ዜጎችን ለአእምሮ ጤና እክል የሚዳርጉ ምርቶች ላይ ሊጣል ውይይት እየተደረገበት የሚገኘው የኤክሳይዝ ታክስ መጠን ሊጨመር ይገባል ሲሉ ባለድርሻ አካላት ጠየቁ።

Your video will begin in 6
Skip ad (3)
በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የገቢ፤በጀት እና ፋይናንስ ቋሚ ኮሚቴ በታክሱ  ረቂቅ አዋጁ ይዘት ዙሪያ ከባለደርሻ አካላት ውይይት አድርጋል፡፡
Category
Ethiopian News