የአፋር ህዝብ ሮሮ ፤ ...ሕወሓት ንብረቴት ዘርፎኛል፤ መንግስት ከጉብኝት ውጪ ምንም አልረዳንም፤ አላቋቋመንም። - በሕወሓት ጉዳት የደረሰባት የካሳጊታ ወይዘሮ

Your video will begin in 6
Skip ad (3)

አምስት ልጆች አሉኝ። የልጅ ልጅ አሳድጋለሁ። የቤተሰብ አሰተዳዳሪ ነኝ። አሁን ባዶ እጄን ነው የሚኖረው። የመሥሪያ ገንዘብ ካገኘሁ ሠርቼ ከጉዳቱ ማገገም እችላለሁ። ሱቅ ነበረኝ ሱቆቼ በሙሉ ጁንታ ዘርፎኛል። 13 ሺ ጨት የሚነግድበት ብር ነበረኝ እሱም ወስዶብኛል። ቤቴንም አቃጥሎታል። የፌዴራልም ሆነ የክልሉ መንግስት በየቀኑ ወደካሳጊታ ይመጣሉ ይጎበኝናል እስከዛሬም ቤቴን የሚሰራበት መቋቋሚያ አላደረጉልኝም።

Category
Ethiopian News