የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት በቅርቡ የፀደቀው የምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎች አዋጅ ተግባራዊ የሚደረግ ከሆነ በቀጣዩ ምርጫ የማይሳተፍ መሆኑን አስታውቋል።

Your video will begin in 6
Skip ad (3)
የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በቅርቡ የፀደቀው የምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎች አዋጅ አሁን ባለበት ተግባራዊ የሚደረግ ከሆነ በቀጣዩ ምርጫ የማይሳተፍ መሆኑን አስታውቋል።
Category
Ethiopian News