በባሕር ዳር ከተማ ለሦስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው ጸሎተ ምህላ ትናንት ማምሻውን ተጠናቅቋል።

Your video will begin in 6
Skip ad (3)
የጥላቻ ዘመን አልፎ የፍቅር ዘመን እንዲመጣ ምዕመኑ በንፁህ ልቦናው መጾም እና መጸለይ እንደሚገባ ብፁዕ አቡነ አብርሃም ተናግረዋል።
Category
Ethiopian News