‹‹በክልሉ ህጋዊ ትጥቅን የማስወረድ ስራ እንደተጀመረ ተደርጎ የሚሰራጨው መረጃ አሉቧልታና ከእውነት የራቀ ነው።›› የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን

Your video will begin in 6
Skip ad (3)
በአማራ ክልል ህጋዊ ትጥቅን የማስወረድ ስራ እንደተጀመረ ተደርጎ የሚሰራጨው መረጃ አሉቧልታና ከእውነት የራቀ ነው ሲል የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።
Category
Ethiopian News