የክልሉ ደኅንነት የፀጥታ ካውንስል የሰጠውን መግለጫ ተግባራዊ እንዲያደርገው የጎንደር ከተማና የአካባቢው ነዋሪዎች ጠየቁ።

Your video will begin in 6
Skip ad (3)
መማዕከላዊ ጎንደር ዞን እንዲሁም በጎንደር ከተማና አካባቢው እየደረሰ ያለውን የህይወትና የንብረት መጥፋት ተከትሎ የክልሉ ደኅንነት የፀጥታ ካውንስል የሰጠውን መግለጫ ተግባራዊ እንዲያደርገው የጎንደር ከተማና የአካባቢው ነዋሪዎች ጠየቁ።
Category
Ethiopian News