የሱዳን እና የኢትየጵያ ሰሞንኛ የድንበር ጉዳይ

Your video will begin in 6
Skip ad (3)
የሱዳን እና የኢትየጵያ ሰሞንኛ የድንበር ጉዳይ #ፋና_ዜና #ፋና_90 #ፋና

ሱዳን በሁለቱ ሀገራት መካከል ያሉ ህጎችን በመጣስ ድንበር ጥሳ ገብታለች

ሱዳን በያዘቻቸው አካባቢዎች ላይ ጉዳት ደርሷል

ጉዳዩ በሰላም እንዲፈታ ለማድረግ ኢትዮጵያ ጥረት እያደረገች ነው

የድንበር ችግሩ በሁለቱ ሀገራት ውይይት ሊፈታ ይገባል ተብሏል

ሱዳን የጦር ኃይሏን እንድታስወጣ ተደጋጋሚ ጥሪ እየቀረበ ይገኛል
Category
Ethiopian News