የደሴ ሪፈራል ሆስፒታል እናቶችና ህጻናት ህክምናና የኦክስጅን ማምረቻ ማዕከል ምረቃ ዝግጅት።

Your video will begin in 6
Skip ad (3)
በፕሮግራሙ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር አምባቸው መኮነን አቶ ላቀ አያሌው የክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳድር አቶ ዮሃንስ ቧያለው የአዴፓ ማዕከላዊ ጽ/ቤት ሃላፊ ዶ/ር አሚር የጤና ጥበቃ ሚርስተር ተገኝተዋል።
Category
Ethiopian News