‘የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ30 በመቶ አክሲዮን ሊገዛ ደብዳቤ አስገብቷል’ ተብሎ የተሰራጨው መረጃ መሠረተ ቢስ መሆኑንም አረጋግጠዋል፡፡

Your video will begin in 6
Skip ad (3)
የአክሲዮን ግዥ ጠያቂዎች ቁጥር በመጨመሩ ከአማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም (አብቁተ) ጋር በመተባበር ሽያጩን እስከ ቀበሌ ተደራሽ ለማድረግ መታቀዱንም ነው አቶ መላኩ የገለጹት፡፡
Category
Ethiopian News