የጥላቻ ንግግርና የሀሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣ ረቂቅ አዋጅ ላይ ባለድርሻ ተቋማት በተገኙበት ውይይት ተካሄደ፡፡

Your video will begin in 6
Skip ad (3)
በዉይይቱ አዋጁ የንግግር ነጻነት እንዳይገድብ እንዲሁም በወንጀል ህጉ የተቀመጡትን ድንጋጌወች ተመሳሳይ ይዘት ያለዉ በመሆኑ ህጉን የማዉጣት አስፈላጊነት ላይ ጥያቄ ተነስቷል፡፡
Category
Ethiopian News