የዘንድሮው ምርጫ ምነውሳ ተቀዛቀዘ? የሚሉ ድምፆች እየተሰሙ ነው፡፡

Your video will begin in 6
Skip ad (3)

Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia

ሀገር አቀፍ አጠቃላይ ምርጫ በሚካሄድበት ዓመት አጋማሽ ወር ላይ እንገኛለን፡፡
በቀደሙት ዓመታት በዚህ ወቅት መራጩ ሕዝብ በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል ክርክር የሚሰማበት ጊዜ እንደነበር በማስታወስ የዘንድሮው ምርጫ ምነውሳ ተቀዛቀዘ? የሚሉ ድምፆች እየተሰሙ ነው፡፡
በዚህ ጉዳይ ላይ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ምን ይሉ ይሆን?
Category
Ethiopian News