ዶር ደብረፅዮን ገሚካኤል ትግራይ ዳግም ጥምር ወራሪ ሃይል መቀበሪያው እንጂ መፈንጫው እንደማትሆን አስታወቁ።

Your video will begin in 6
Skip ad (3)

ከአማራ ሕዝብ ጋር አንድ ዓይነት እጣ ፈንታ አለን፣ በማንኛውም ነገር ላይ መወያየት እንችላለን፣ የሚያጣላን ነገር አይኖርም። የአማራ ሕዝብ ከትግራይ ሕዝብ ጎን እንዲቆም ጥሪ እናቀርባለን

Category
Ethiopian News