መተከል ዞን ቡለን ወረዳ የተገደሉ ሰዎች ቁጥር 207 መድረሱ ታወቀ።

Your video will begin in 6
Skip ad (3)

መተከል ዞን፣ ቡለን ወረዳ፣ በኩጂ ቀበሌ ታኅሣሥ 13/ 2013 ዓ.ም. በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉ ሰዎች ቁጥር 207 መድረሱን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ።

Category
Ethiopian News