የጥምቀት በዓልን በጎንደር ከተማ በድምቀት ለማክበር በሰፊው ዝግጅት እየተደረገ ነው።

Your video will begin in 6
Skip ad (3)
በጎንደር ከተማ በሚስተዋሉ ወቅታዊ ሁነቶች ዙሪያ በተካሄደው የምክክር መድረክ የጥምቀት በዓልን በጎንደር ከተማ ከምንግዜውም በተሻለ ድምቀትና መንገድ ለማክበር ሰፊ ርብርብ ሊደረግ እንደሚገባ ተነስቷል።
Category
Ethiopian News