በሬው አራሽ ቢሆንም ገበሬ ጅራፍ መያዝ አያቆምም::

Your video will begin in 6
Skip ad (3)
መልአከ ጥበብ ስሜነህ አበበ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምዕራብ ጎጃም ሀገረ ስብከት ትምህርትና ስልጠና ክፍል ኃላፊ ናቸው፤ በወቅታዊ ክልላዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከአብመድ ጋር ቆይታ አድርገዋል፤ በርከት ያሉ ሐሳችንም ሰንዝረዋል፡፡
Category
Ethiopian News