#Ethiopia #GERD #TPLF
#VOA_Amharic
“የጉሙዝ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ/ጉህዴን/ እና የህወሓት ናቸው” ባላቸው ታጣቂዎች ላይ እርምጃ ወስጃለሁ ሲል የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሰላም ግንባታና ፀጥታ ቢሮ አስታውቋል።
እርምጃ ተወስዶባቸዋል ያሏቸው ሰዎች
“ወደ ህዳሴ ግድብ የሚወስደውን መንገድ በመቁረጥ፣ ጥቃት ለመሠንዘር እየተዘጋጁ ነበር” ሲሉ የቢሮው ኃላፊ አቶ አብዮት አልቦሮ ለቪኦኤ ገልፀዋል።
መንግሥት ላነሳባቸው ወቀሳ ምላሽ እንዲሰጡ የጉህዴን መሪዎችን በስልክ ለማግኘት የተደረገው ጥረት አልተሳካም።
- Category
- Ethiopian News
Up Next
Autoplay
-
“ፌደራላዊ ሥርዓቱን ከጥፋት እናድናለን የሚሉ ኃይሎች የሚሄዱበት መንገድ ጤናማ አይደለም”- አቶ ትዕግስቱ አወሉ- በዋልታ (ክፍል-2)
by addis 560 Views -
:“ፌደራላዊ ሥርዓቱን ከጥፋት እናድናለን የሚሉ ኃይሎች የሚሄዱበት መንገድ ጤናማ አይደለም”- አቶ ትዕግስቱ አወሉ
by addis 1,154 Views -
“ፌደራላዊ ሥርዓቱን ከጥፋት እናድናለን የሚሉ ኃይሎች የሚሄዱበት መንገድ ጤናማ አይደለም”- አቶ ትዕግስቱ አወሉ- በዋልታ (ክፍል-3)
by addis 710 Views -
መንገድ በመዘጋቱ ተጓዦች እንደተቸገሩ ተናገሩ። የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የጎጃም አዲስ አበባ መንገድ እንዳልተዘጋ ገለፀ፡፡
by admix 1,088 Views -
ከጭፍራ ወደ ሚሌ? ያልተለወጠው የሕወሓት መንገድ..
by addis 1,737 Views -
በሆሮ ጉድሩ የአማራ ተወላጆች በሸኔ ተከበዋል | "ጭፍጨፋ ለመፈጸም እየተዘጋጁ ነው"
by addis 2,061 Views -
Amen Basazenew misses his father very much
by Mereja.com 12.4k Views -
We are inseparable -- Ayalkebet and Kalkidan
by Mereja.com 14.2k Views -
Ethio Focus– Jun 10, 2025 (Part -2)
by Mereja.com 1,980 Views -
Sunday afternoon with EBS - Interview with Getachew Morda
by Mereja.com 34.6k Views -
NahooTV - Interview with Professor Haregewoin Assefa
by Mereja.com 30.5k Views -
Mekdes Abeje taking care of her neighbor’s kids
by Mereja.com 24.4k Views
Add to playlist
Sorry, only registred users can create playlists.



