የሰሜን ሸዋ ዞን የክተት ጥሪ
አማጺው ሕወሃት እና የኦሮሞ ነጻ አውጭ ሠራዊት ጋር በቅንጅት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ላይ መጠነ ሰፊ ወረራ መፈጸማቸውን የዞኑ አስተዳደር ዛሬ በማኅበራዊ ትስስር ገጾቹ ባሠራጨው መግለጫ አስታውቋል። ሁለቱ ቡድኖች በዞኑ በይፋት እና መንዝ አከባቢዎች ላይ መጠነ ሰፊ ወረራ እንደፈጸሙ የገለጠው የዞኑ አስተዳደር፣ የዞኑ ሕዝብ የሁለቱን ቡድኖች ታጣቂዎች እንዲፋለማቸው ጥሪ አድርጓል። ሕዝቡ በጦርነት ከታጣቂዎቹ የሚማርከውን ጦር መሳሪያ የግሉ እንዲያደርግ አስተዳደሩ መፍቀዱንም መግለጫው አክሎ ገልጧል።
- Category
- Ethiopian News
Up Next
Autoplay
-
በድሮን ጥቃት ሰላማዊ ዜጎች ተገደሉ፥ በተለያዩ የአማራ ክልል አከባቢዎች ውጊያ እየተደረገ ነው፥ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ምን ይፈይዳል?
by addis 471 Views -
መፈንቅለ ምክር ቤት የተካሄደበት ም/ቤት ያደረገው ስብሰባ፥ በአርባምንጭ 10 ሰዎች ተገደሉ፥ በአማራ ክልል የተለያዩ አከባቢዎች ውጊያ
by addis 1,481 Views -
የኤርትራ ጦር በትግራይ የተቆጣጠራቸው አከባቢዎች ወጣቶችን እያፈሰ ነው ተባለ
by addis 1,834 Views -
ቀጥታ ስርጭት ፡ በመፈራረስ ላይ ያለው የዐብይ አገዛዝ እና ተጠናክሮ የቀጠለው የህልውና ትግል ፡ የኢትዮ 360 መረጃዎች
by addis 913 Views -
የሰራዊቱ መውጣት ለአልሸባብ ጥቃት አጋለጠ፥ በቋራ በርካታ አከባቢዎች በፋኖ ቁጥጥር ስር፥ ደብረታቦርና ጋይንት፥ ባህር ዳር
by addis 1,191 Views -
በአማራ ክልል በበርካታ አከባቢዎች ውጊያ እየተደረገ ነው፥ የጋዜጠኞች አፈና ቀጥሏል፥ የድምጻዊ አቡሽ ሲዲ እንዳይሸጥ ተከለከለ
by addis 1,222 Views -
Amen Basazenew misses his father very much
by Mereja.com 12.4k Views -
We are inseparable -- Ayalkebet and Kalkidan
by Mereja.com 14.2k Views -
Ethio Focus– Jun 10, 2025 (Part -2)
by Mereja.com 1,980 Views -
Sunday afternoon with EBS - Interview with Getachew Morda
by Mereja.com 34.6k Views -
NahooTV - Interview with Professor Haregewoin Assefa
by Mereja.com 30.5k Views -
Mekdes Abeje taking care of her neighbor’s kids
by Mereja.com 24.4k Views
Add to playlist
Sorry, only registred users can create playlists.



