በርካታ አከባቢዎችን ነፃ አውጥቻለሁ ! - ኦነግ ሸኔ - = - ውሸት ነው ! - የኦሮሚያ ባለስልጣናት

Your video will begin in 6
Skip ad (3)

#Ethiopia #Oromia #OLF_OLA

የኦሮሞ ነፃነት ጦር በርካታ አከባቢዎችን ነፃ አውጥቻለሁ ቢልም መንግስት መንገድ ለመዝጋት ከመሞከር ያለፈ ነገር የለም ብሏል። በምዕራብ ኦሮሚያ ትራንስፖርትና ኢንተርኔት የለም !

Category
Ethiopian News