ከበላይ አመራሮች በደረሰን ትዕዛዝ ግዳጅ ለመፈፀም ወጣን እንጂ መከላከያን የማጥቃት ፍላጐት አልነበረንም - እጃቸውን የሰጡ የትግራይ ልዩ ኃይሎች

Your video will begin in 6
Skip ad (3)

ከበላይ አመራሮች በደረሰን ትዕዛዝ ግዳጅ ለመፈፀም ወጣን እንጂ መከላከያን የማጥቃት ፍላጐት አልነበረንም ሲሉ እጃቸውን ለመከላከያ ሠራዊት የሰጡ የትግራይ ልዩ ኃይሎችና የሚሊሺያ አባላት ተናገሩ፡፡

Category
Ethiopian News