በቤተክርስቲያንና በዩንቨርስቲዎች ላይ የሚደርሰው ግፍ በመቃወም በጎንደር ምእመናን ቁጣቸውን ገለጹ

Your video will begin in 6
Skip ad (3)

Gonder - መንግስት ህልውናችን ካላስጠበቅ እራሳችን ለማስጠበቅ እንገደዳለን!
በዩንቨርስቲወች የሚደርሰው ሀይማኖታዊ ግፍ በአስቸኳይ ይቁም!
መንግስት ፖለቲካዊ ሽፋን በመስጠት በቤተክርስቲያን ላይ የሚያደርሰውን ግፍ :ግድያ: ማቃጠልና ማፈናቀል ባስቸኩዋይ ያቁም!

Category
Ethiopian News