በጠላት ማንነት ላይ አንድ አቋም መያዝ ባለመቻሉ ችግሩን ለመፍታትና ጥቃቱን ለመከላከል አልተቻለም - አቶ ግዛቸው ሙሉነህ

Your video will begin in 6
Skip ad (3)

በሰሜን ሸዋ ዞን አሁናዊ ሁኔታ - በሰሜን ሸዋ ዞን አንዳንድ ወረዳዎች በተፈፀመው ጥቃት በርካታ ዜጎች ለሞት እና ከፍተኛ የንብረት ውድመት መድረሱን የአማራ ክልል የመንግስት ኮሚሽን ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ተናገሩ።

Category
Ethiopian News