"የተፈጠረውን ችግር ሌላ መልክ እና ከከተማው ማኅበረሰብ ጋር ለማስተሳሰር የሚሞክሩ አካላት ከእውነታው መራቅ የለባቸውም"የሰሜን ወሎ ዞም ዋና አስተዳዳሪ

Your video will begin in 6
Skip ad (3)
ትናንት ምሽት በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ በተማሪዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት የተማሪዎች ሕይዎት አልፏል፤ ከባድ እና ቀላል የአካል ጉዳትም ደርሷል፡፡
Category
Ethiopian News