የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ህልፈትን ተከትሎ በአትሌት ሻለቃ ሀይሌ ገብረስላሴ ሆቴሎቹ ላይ የደረሰው ውድመት

Your video will begin in 6
Skip ad (3)
#WaltaTV : በባቱ እና በሻሸመኔ ላይ በሆቴል ኢንቨስትመንት ላይ የተሰማራው አትሌት ሻለቃ ሀይሌ ገብረስላሴ ለ400 ሰዎች የስራ እድል መፍጠር የቻሉ ሁለት ሆቴሎቹ እንደወደሙበትና ግምታቸው ከ200 ሚሊዮን በላይ እንደሚሆን ጠቅሷል የገለጸው፡፡ Facebook : https://www.facebook.com/waltainfo/
Twitter : https://twitter.com/walta_info
YouTube :https://www.youtube.com/channel/UC4yEV6VBe0Emu8sMpyij0uQ
Website :https://waltainfo.com

#WaltaTV
Category
Ethiopian News