የBBC HARD TALK አቅራቢ ጋዜጠኛ ስቴቨን ለጌታቸው ረዳ ያቀረበው ጥያቄ እና የተዘበራረቀው መልስ - ለምን ለመገንጠል ነው የምንታገለው አትሉም ?

Your video will begin in 6
Skip ad (3)

#Ethiopia #TPLF #Terrorists

የ #BBCHARDTALK አቅራቢ ጋዜጠኛ ስቴቨን ለጌታቸው ረዳን የቀረበው ጥያቄ

1 መንግስት የተናጥል የቶክስ አቁም ስምምነት በመጣስ ወደ አፋርና አማራ ክልል በወረራ መልክ ግዛት መስፋፋት አደረጋችሁ ?

2 በአፋር ክልል ጋሊኮማ ንፁሃንን በከባድ መሳሪያ ጨፍጭፋችኋል ?

3 በማይከድራ በህወሓት ሃይሎች የሚደገፍ ቡድን ያደረገው የንፁሃን ጭፍጨፋ ?

4 ህፃናትን ለጦርነት እየተጠቀማችሁ ነው ?

5 ከኦነግ ሸኔ ጋር የፈጠራችሁት ግምባር ሀገሪቱን ለማተራመስ ነው ?

6 - ለምን ለመገንጠል ነው የምንታገለው አትሉም ?

በማለት ለቀረበለት ጥያቄዎች አቶ ጌታቸው ረዳ የሰጠው የተዘበራረቀ መልስ

Category
Ethiopian News