ሰብዓ ሰገል ማናቸው፤ ከየትስ ነው የተነሱት…?- መጋቤ ሃዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ

Your video will begin in 6
Skip ad (3)

እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ !

ሰብዓ ሰገል ማናቸው፤ ከየትስ ነው የተነሱት…?- መጋቤ ሃዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
አንዳንዶች ሰብዓ ሰገል መነሻቸው ኢትዮጵያ ነው የሚሉ ሲሆን፥ ሌሎች ደግሞ አይ ከምስራቅ ነው የተነሱት ለዚህ ነው ኢትዮጵያ የተባለው ይላሉ።
ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ በዚህ ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል፤ ሙሉውን ይከታተሉ፥

Category
Ethiopian News