በመተከል ዞን ድባጤ ወረዳ በተፈፀመ ጥቃት ንፁሃን መገደላቸውን የዓይን እማኞች ገለፁ
*********************
በመተከል ዞን ድባጤ ወረዳ በደረሰ ጥቃት ንፁሃን መገደላቸውን የዓይን እማኞች ለኢቲቪ በስልክ ገለፁ።
በጥቃቱ ህፃናት እና ሴቶች በብዛት ሰለባ መሆናቸውንም ነው የዓይን እማኞቹ የተናገሩት።
ከጥቃቱ የተረፉትን ወገኖች ለማዳን መንግስት የአንቡላንስ፣ የሰብአዊ እርዳታ እና የድንገተኛ ህክምና ባለሙያዎችን ወደ አካባቢው እንዲያሰማራም ነዎሪዎቹ ጠይቀዋል።
- Category
- Ethiopian News
Up Next
Autoplay
-
ጄነራል ሰዓረ መኮንን በጠባቂያቸው መገደላቸውን የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ ተናገሩ፡፡
by addis 539 Views -
በሰቆጣ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ17 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡
by admix 423 Views -
ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ከኖቤል ሽልማት ኮሚቴ ፀሃፊ ጋር በስልክ ያደረጉት ቆይታ
by admix 581 Views -
"ወራሪው የትህነግ ቡድን በመርሳ ከተማ እና ዙሪያዋ የዘር ማጥፋት ወንጀል እየፈፀመ ነው።" የዓይን እማኞች
by addis 942 Views -
የህወሓት ታጣቂ ቡድን --- -- - በአይን እማኞች
by addis 3,212 Views -
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጠገዴ ወረዳ ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች ታግተው የነበሩ ህጻናት መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለፁ።
by addis 1,167 Views -
Amen Basazenew misses his father very much
by Mereja.com 12.4k Views -
We are inseparable -- Ayalkebet and Kalkidan
by Mereja.com 14.2k Views -
Ethio Focus– Jun 10, 2025 (Part -2)
by Mereja.com 1,980 Views -
Sunday afternoon with EBS - Interview with Getachew Morda
by Mereja.com 34.6k Views -
NahooTV - Interview with Professor Haregewoin Assefa
by Mereja.com 30.5k Views -
Mekdes Abeje taking care of her neighbor’s kids
by Mereja.com 24.4k Views
Add to playlist
Sorry, only registred users can create playlists.



