ልደቱ አያሌው እና መስከረም አበራ ትልቅ የውይይት (ሙግት) ዝግጅት

Your video will begin in 6
Skip ad (3)

በዚህ ልዩ ፕሮግራም፣ ታዋቂው የፖለቲካ ሰው እና ፀሐፊ አቶ ልደቱ አያሌው እና መምህርት መስከረም አበራ መካከል በሰሜኑ ጦርነት እና ተያያዥ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ይወያያሉ፣ ሀሳባቸውን በሀሳብ ገበታ ያቀርባሉ። ይሄ ልዩ ፕሮግራም እንዳያመልጥዎ፣ ለሌሎቹም ያድርሱ።

Category
Ethiopian News