ርዕሰ መስተዳደር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ፍሬድሪክ ቦንቴምስን አነጋግረዋል፡፡

Your video will begin in 6
Skip ad (3)
በውይይታቸውም የላልይበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ጥገና ሂደት፣ የቱሪዝም እና የኢንቨስትመንት ጉዳዮች ላይ ትኩረት ሰጠተው እንደተነጋገሩ ርእሰ መስተዳደሩ ተመስገን ጥሩነህ ተናገረዋል፡፡
Category
Ethiopian News