የኮሮና ቫይረስ በአዲስ አበባ ያለውን መስፋፋት ተከትሎ የጤና ሚኒስትሯ ከተጠሪ ተቋማት የሥራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን የሰጡት መግለጫ

Your video will begin in 6
Skip ad (3)

በወቅታዊ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ በተለይም በአዲስ አበባ ከተማ እየታየ ያለውን መስፋፋት ተከትሎ እየተወሰዱ ስላሉ እርምጃዎች የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ዶ/ር ኤባ አባተ እና ዶ/ር ዮሀንስ ጫላ ጋር የተሰጠ መግለጫ

Category
Ethiopian News