ቤተ መቅደሱ በከባድ መሳሪያ ሲመታ ካህናቱ ግን አገልግሎት ላይ ነበሩ

Your video will begin in 6
Skip ad (3)

MKTV በጦርነቱ ምክንያት በከባድ መሳሪያ ቤተክርስቲያኗ ስትደበደብ ቤተ ክርስቲያን ታድነናለች ብለው የተጠጉ ምእመናን በተአምር ሕይወታቸው የተረፈበት ክስተት ፡፡
ጥንታውያኑ ጨጨሆ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን , ፈለገ ብርሃን አጣ ማርያም ቤተክርስቲያን እና መዕራፈ ቅዱሳን ጎረጎር ቅድስት ማርያም አንድነት ገዳም ለይ የተፈፀመ አሰቃቂ ጥቃት

Category
Ethiopian News