በኢትዮጵያ ከአራት ሰዎች መካከል አንዱ የአዕምሮ ህመም ተጠቂ ነው፡፡

Your video will begin in 6
Skip ad (3)

ከ2009 ወዲህ የአዕምሮ ህሙማን ቁጥር ጨምሯል በኢትዮጵያ ከአራት ሰዎች መካከል አንዱ የአዕምሮ ህመም ተጠቂ ነው፡፡ሀገሪቱ ካለችበት ወቅታዊ ሁኔታ ጋር ተያይዞ በተለይም በድባቴ ህመም የተጠቁ ሰዎች ቁጥር መጨመሩን ዋዜማ ከባለሙያዎች ሰምታለች፡ ዝርሩን ያድምጡ

Category
Ethiopian News