የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት በመጀመሪያዎቹ ሁለት ቀናት ፈተናዎች ብቻ እንደሚወሰን ተገለፀ።

Your video will begin in 6
Skip ad (3)
በመግለጫው መሠረትም እንግሊዝኛ፣ አፕቲቲውድ፣ ሂሳብ፣ ጂኦግራፊ እና ፊዚክስ ውጤቶች የተማሪዎቹን መግቢያ ይወስናሉ።
Category
Ethiopian News