"ማንኛውም ፈተና የአማራን ሕዝብ ሊያንበረክከው አይችልም።" የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት

Your video will begin in 6
Skip ad (3)
"ቅርጻቸውን እየቀያየሩ የአማራን ህዝብ ለማዳከምና በተግባሩ ከፍ ብሎ ከተሰቀለበት የስነልቦናና የታሪክ ከፍታ ለማውረድ የሚጥሩ ኃይሎችን እንደተለመደው በአንድነት በመቆም እኩይ አላማቸውን እንዲያከሽፍ ለህዝባችን ጥሪየን አቀርባለሁ።" የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት
Category
Ethiopian News