የደራ የአማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ፈጣን ምላሽ ባለማግኘቱ ቅሬታውን ገለጸ፡፡

Your video will begin in 6
Skip ad (3)
"በራሳችን ቋንቋ እንዳንማር፣ እንዳንዳኝና ባሕል ወጋችንን እንዳናሳድግ ተፅዕኖ ከመድረሱም በላይ የራሳችን ተወካይ እንዳይኖረን በመደረጉ ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ በደል እየደረሰብን ነው።" የደራ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ አባላት
Category
Ethiopian News