ባለፈው አምስት ዓመታት በሀገሪቱ ፈፅሞ ይሆናሉ ተብለው ያልተገመቱ አስቃቂ ተግባራት ተፈፅመዋል። ክልልና የፌደራል መንግስት መካከል ጦርነት ተካሂዷል። አሁንም ብሄርን የተንተራሰ የከፋ ልዩነት አለ። የደረሰው ስብዓዊ ጉዳት እጅግ አስደንጋጭ ነው። ለ"ለውጥና ለዴሞክራሲያዊ ሽግግር" በሚል ወደ ስልጣን የመጣው የዐቢይ አስተዳደር ስለምን በከፋ የሰብዓዊና ፖለቲካዊ ቀውስ መለያው ሊሆን ቻለ ተወያዮቻችን ሀሳብ ይሰጡበታል።
- Category
- Ethiopian News
Up Next
Autoplay
-
በሚቀጥሉት 10 ዓመታት በሀገራችን 20 ሚሊየን ሰዎች ሥራ ፈላጊዎች ይሆናሉ ኢቢኤስ አዲስ ነገር EBS What's New July 12 2011
by hana 492 Views -
LTV WORLD: MILIHEK : ሰዎች ለምን ደሃ ይሆናሉ?
by hana 471 Views -
አዴፓ በክልሉ ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ከነገ መስከረም 13/2012 ዓም ጀምሮ ይመክርባቸዋል ተብለው የሚጠበቁ አንኳር ነጥቦችን
by hana 490 Views -
ከኣላማጣ የሚሰማው ምንድነው ? አሰቃቂ ግፎች ተፈፅመዋል !!
by addis 4,941 Views -
የኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ ላለፉት 10 ዓመታት በሀገሪቱ ሰላምና መረጋጋት አንዲሰፍን እና የሀይማኖት መቻቻል እንዲኖር መስራቱን አስታወቀ|
by addis 640 Views -
የባህር ኃይል አዛዥ ተብለው የነበሩት ሌላ ጊዜ ለወያኔ መረጃ አቀባይ ተብለው በመንግስት በሚደገፉ ዩቱበሮች ስማቸው የጠፋው ሜጀር ጀነራል ክንዱ ገዙ በኢቲቪ
by addis 3,317 Views -
Amen Basazenew misses his father very much
by Mereja.com 12.4k Views -
We are inseparable -- Ayalkebet and Kalkidan
by Mereja.com 14.2k Views -
Ethio Focus– Jun 10, 2025 (Part -2)
by Mereja.com 1,980 Views -
Sunday afternoon with EBS - Interview with Getachew Morda
by Mereja.com 34.6k Views -
NahooTV - Interview with Professor Haregewoin Assefa
by Mereja.com 30.5k Views -
Mekdes Abeje taking care of her neighbor’s kids
by Mereja.com 24.4k Views
Add to playlist
Sorry, only registred users can create playlists.



