50 አመት ሙሉ ማታለል አዋጪ ነው ብለው የሚያስቡ ግለሰቦችና ቡድኖች አሉ፤ባንዳዎች አሉ - ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ

Your video will begin in 6
Skip ad (3)

50 አመት ሙሉ ማታለል አዋጪ ነው ብለው የሚያስቡ ግለሰቦችና ቡድኖች አሉ፤ባንዳዎች አሉ ፤ ኢትዮጵያ ልትወረር አደጋ ሊያጋጥማት ባለበት በዚህ ጊዜ ውስጥ ከጠላት ጋር ከጠላት ጋር የሚደራደርና የሚሻኮት ባንዳም አለ ፖለቲካ ፓርቲ ውስጥ ይሄንን ኃይል ማመን ያስቸግራል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ

Category
Ethiopian News