በኢትዮጵያ የጎደለው ግን እጅግ አስፈላጊው ዘርፍ የፖለቲካ ኢኮኖሚ!

Your video will begin in 6
Skip ad (3)

ፖለቲካ ኢኮኖሚስቶች የሶሾሎጂ፤ ፖለቲካ እና ኢኮኖሚክስ ዘርፎችን ከግምት በመክተት የመንግስት ፖሊሲዎች፤ የፖለቲካ ሁኔታዎች እና የፖለቲካ ተቋማት ጠቅላላ ኢኮኖሚው ላይ እንዴት ተጽኖ እየፈጠሩበት እንደሆነ እና ወደፊት ሊኖራቸው ስለሚችለው ተጽዕኖ ያጠናሉ፡፡

Category
Ethiopian News